“የአገር ቤት ሆቴል መስተንግዶ ቡራቡሬ ነው። የእጅ ጓንትና የፊት ጭምብል የሚያጠልቁም – የማያጠልቁም አሉ” – ደራሲ አበራ ለማ

ደራሲ አበራ ለማ፤ ከኖርዌይ ወደ ኢትዮጵያ ሔደው በኮሮናቫይረስ ሳቢያ አዲስ አበባ ወሸባ የገቡበትን ሆቴል ተሞክሮ ነቅሰው ይናገራሉ። መስተካከል አለባቸው የሚሏቸው ላይም ምክረ ሃሳቦቻቸውን ይቸራሉ።    

Continue Reading “የአገር ቤት ሆቴል መስተንግዶ ቡራቡሬ ነው። የእጅ ጓንትና የፊት ጭምብል የሚያጠልቁም – የማያጠልቁም አሉ” – ደራሲ አበራ ለማ