የሠፈራ መምሪያ፤ የ2020 ግብርዎን እንደምን አሰናድተው ተመላሽ ሊጠይቁ ይችላሉ?

አውስትራሊያ ውስጥ ከጁላይ 1 እስከ ጁን 30 ገቢ ካገኙ የግብር ክፍያዎን እስከ ኦክቶበር 31 ማወራረድ ይኖርብዎታል። የግብር ክፍያዎን ለማስቀነስና ተመላሽ ለማግኘትም የተወሰኑ መንገዶች አሉ።

Continue Reading የሠፈራ መምሪያ፤ የ2020 ግብርዎን እንደምን አሰናድተው ተመላሽ ሊጠይቁ ይችላሉ?