በርካታ የአውስትራሊያ ክፍለ አገራት አንዳችም በኮሮናቫይረስ የተያዘ ሰው ሳያስመዘግቡ አደሩ
ኒውዚላንድ የኮቪድ - 19ኝን መስፋፋት ገታሁ አለች
ኒውዚላንድ የኮቪድ - 19ኝን መስፋፋት ገታሁ አለች
በማኅበራዊ ርቀት ድንጋጌ አስባብ ቤተሰቦች እንደወትሮው በአንድ ላይ ተሰባስበው ማሳለፍ ባለመቻላቸው፤ በመላው ዓለም ቤት ውስጥ ምግብን የማብሰል ተሣትፎ ልቋል።አያሌ መጤ ቤተሰቦች ለትውልድ ሲወራረድ ወደ መጣላቸው ባሕላዊ የምግብ አበሳሰል በሰፊው ተመልሰዋል።
ኢትዮጵያውያን - ኒውዝላንዳውያን ውድነሽ አዲሱ (ከሲድኒ)፣ አቶ ሃይማኖት ኃይለማርያም (ከፐርዝ)፣ አቶ ጸጋዬ ባሕሩ (ከሜልበርን) እና አቶ ሳምሶን ሣህሌ (ከሜልበርን) በኮሮናቫይረስ ምክንያት ገቢያቸውን በማጣታቸውና እስካሁን ድረስም ከአውስትራሊያ መንግሥት አንዳችም የገቢ ድጋፍ…
ካፒቴን የሺዋስ ፈንታሁን - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የቀድሞ ሊቀመንበርና ቴክኒሺያን ማርቆስ የሱወርቅ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ መሠረታዊ የሠራተኛ ማኅበር የወቅቱ ምክትል ሊቀመንበር፤ ስለ ሠራተኛ ማኅበሩ…
‘ነብር ዝንጉርጉርነቱን ኢትዮጵያዊ ማንነቱን አይለውጥም’ እንዲሉ፤ ኢትዮጵያውያን የባሕር ማዶ ዜጋ ሆነው ቢኖሩም ኢትዮጵያዊ የማንነት ቁርኝታቸው ግና ከርሮ የተሳሰረ እንጂ ተበጥሶ የተጣለ አይደለም። ለሁለተኛ አገራቸውም ፍቅርና ታማኝነታቸው ሙሉዕ ነው። ወ/ሮ ዘለቃ መለሰ…
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለኮሮናቫይረስ ወይስ ለአማራ ህዝብ!!! ‹‹ያልተረጋጋ ፖለቲካ ባለበት ሁኔታ ቅድሚያ የምትሰጠው የህዝብን ህልውና ነው፡፡ ህልውናው ደግሞ የሚከበረው በሰለጠነና በተደራጀ ኃይል ነው፡፡ ያልተደራጀ ኃይል ህልውና ሊያስከብር አይችልም፡፡ ስለዚህ…
ከቡድንተኝነት እና ፅንፈኛ አስተሳሰቦች መውጣት አለብን - ዶ/ር አሰፋ ነጋሽ https://youtu.be/Raonlea0cxE
በአሥራት ሚዲያ ስኬቶች ፣ ተግዳሮቶች እና ተስፋዎች ላይ የሚደረግ ሕዝባዊ ቴሌኮንፈረንስ። ተገኝተው ሀሳብዎን በማጋራት እና ጥያቄዎችን በመጠየቅ አሥራትን ጠንካራ አማራጭ የሚዲያ ተቋም እንዲሆን ያግዙ! ድምፅ አልባ ለሆኑት ሁሉ ድምፅ እዲሆን…