207 አስከሬን በግሬደር ጠርጎ በጅምላ መቅበር ፋሺሽታዊ ተግባር ብቻ ሳይሆን ድርጊቱ የስነልቦና ጦርነትም በህዝቡ ላይ ለመክፈት ያለመ ይመስላል።

ድርጊቱን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን፣የእስልምና እና ሌሎች ቤተ እምነቶች  አጥብቀው ማውገዝ አለባቸው።የአስከሬን አቀባበር ስህተቱን  ለማረም አሁንም  መንግስት ሶስት የመፍትሄ አማራጮች አሉት።በቤንሻንጉል፣መተከል  በቡለን ወረዳ በኩጅ ቀበሌ ከትናንት በስቲያ ማንነትን መሰረት ባደረገ በአራት አቅጣጫ በታጠቁ ኃይሎች በደረሰ ጥቃት እስከዛሬ ምሽት ድረስ ከቀይ መስቀል ምንጮች በተገኘው መረጃ 222 ኢትዮጵያውያን ከዓማራ፣ሽናሻ፣አገው እና ኦሮሞ ተወላጆች በአሰቃቂ ደረጃ ህይወታቸውን አጥተዋል።ግድያው በክልሉ ልዩ ኃይል ጭምር መከናወኑን የአይን ምስክሮች ገልጠዋል።በግድያው ላይ አንድ አባት ዘጠኝ ልጆቻቸውን ካጡት

Source: Link to the Post

Leave a Reply