21 ሆስፒታሎች በአማራ እና በአፋር ክልሎች ጉዳት እንደረሰባቸው ተገለፀ

በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አሸባሪ በተባለው ህወሓት ተይዘው በነበሩ የአማራ እና የአፋር ክሎች አካባቢዎች በሚገኙ 21 ሆስፒታሎች፣ 287 የጤና ጣቢያዎች እና ከአንድ ሺህ አንድ መቶ በላይ የጤና ኬላዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የጤና ሚኒስቴር በዛሬው እለት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። በአማራ ክልል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply