ባሕር ዳር: ሐምሌ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች የ2015 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም እየገመገሙ ነው። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትም የ2015 በጀት ዓመት የ11 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን ለሕግ፣ ፍትሕና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል። የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ኘሬዚዳንት አብየ ካሳሁን የፍርድ ቤቶችን የ2015 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርትን አቅርበዋል። […]
Source: Link to the Post