22 ደረጃቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ግንባታ ፈንድ ጽሕፈት ቤት በጦርነቱ ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች 22 ደረጃቸውን የጠበቁ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን አስታውቋል። በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተካሄደው ጦርነት መጠነ ሰፊ ጉዳት ከደረሰባቸው አካባቢዎች የአማራ ክልል አንዱ ነው። በጦርነቱ ከፍተኛ የኾነ ሰብዓዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ውድመት ደርሷል። የአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply