220 ሺህ የቤተሰብ አባላት በአነስተኛ መዋጮ የጤና መድኅን ተጠቃሚ መኾናቸውን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2016 ዓ.ም ጤና መድኅን ሥራዎችን አስመልክቶ ከአጋሮቹ ጋር በጎንደር ከተማ መክሯል። በምክክሩ ከሁሉም የከተማ አሥተዳደሩ ጤና ተቋማት የተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች፣ በየደረጃው ከሚገኙ ክፍለ ከተሞች እና የቀበሌ አሥተዳደሮች የተውጣጡ አመራሮች እና የጤና መድኅን አገልግሎት ፈጻሚዎች ተሳትፈዋል። በምክክሩ መክፈቻ ላይ የተገኙት የጎንደር ከተማ ጤና መምሪያ ኀላፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply