#23ቱ የሻሸመኔ ወጣት ሰማዕታት ዛሬ ሰኞ የሻሸመኔን ሰማዕታት በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤተ ክርስቲያን ከቅዳሴ በኃላ በአንድነት በክብር ለማሳረፍ ቦታ መዘጋጀቱ የተገለፀ ሲሆን የሰማዕታት ቤተ…

#23ቱ የሻሸመኔ ወጣት ሰማዕታት ዛሬ ሰኞ የሻሸመኔን ሰማዕታት በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤተ ክርስቲያን ከቅዳሴ በኃላ በአንድነት በክብር ለማሳረፍ ቦታ መዘጋጀቱ የተገለፀ ሲሆን የሰማዕታት ቤተሰቦች ጠዋት 3 ሰዓት ላይ የጸሎተ ፍትሀቱ ሥነ ስርዓት ስለሚጀምር የሰማዕታቱን አስክሬ እንድታመጡ። ይህንን መልዕክት ወዳጅና ዘመድ የሆናችሁ ለሰማዕታት ቤተሰቦች እንድታሳውቁ የሚል ጥሪ ተላልፏል ። “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply