25 በመቶ የድንች ዱቄትን ከ75 በመቶ የስንዴ ዱቄት ጋር በመቀላቀል በንጥረ ምግብ ይዘቱ የተሻለ ዳቦ ማምረት እንደሚቻል ተገለጸ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዋናነት በወጥነትና በቅቅል መልኩ ለምግብነት የሚውለውን የድንች ሰብል ወደ ዱቄትነትም በመቀየር ለዳቦነት ለማዋል የሚያስችል ዓውደ ጥናት ባለድርሻ እና አጋር አካላት በተገኙበት በደብረ ታቦር ከተማ ተካሂዷል፡፡ በአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የምግብ ሳይንስና ድህረ- ምርት አያያዝ ምርምር ክፍል የድንች ዱቄትን በከፊል ከስንዴ ዱቄት ጋር በመቀላቀል ለዳቦነት ለማዋል የሚያስችል የጥናት ውጤት በማውጣት የምርምር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply