ባለፉት አመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ለነበሩ ግጭቶችና አለመግባባቶች የፖለቲካው መታመም ከፍተኛውን ድርሻ እንደሚወስድ የዘርፉ ሊህቃን ይገልፃሉ፡፡ፖለቲካው የፈጠረው አግላይነትና ጨቋኝነት ያማረራቸው ዜጎች የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ሲታገሉ ቆይተዋል፡፡

የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች በትጥቅም ሆነ በሰላማዊ ትግል የፖለቲካ ዘርፉ እንዲጎለብ የየድርሻቸውን ሲወጡ ይታያል፡፡ይሁን እንጂ ፖለቲካው እና ሌሎች ተጎዳኝ ቅሬታዎች የሀገሪቱን ህዝቦች ሰላም ሲያውኩ ይስተዋላል፡፡አሐዱም ባለፉት አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ የነበሩ ትግሎችን እንዲሁም የሰላም ትግል ቀጣይ ተስፋ በሚል የሚመለከታቸውን አካላት አነጋግሮ በአጀንዳው ተመልክቶታል፡፡

ያዘጋጀው ታምራት አበራ ነው፤ ሸምሲያ አወል ታቀርበዋለች፡፡

ቀን 06/05/2013

አዘጋጅ:ሸምሲያ አወል

አሐዱ አጀንዳ

Source: Link to the Post

Leave a Reply