“3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ ተችሏል” የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን

ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ 10 ወራት 3 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት መሳብ መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሃና አርያስላሴ ገልጸዋል። ኮሚሽነሯ መንግሥት ኢትዮጵያን ምቹ የኢንቨስትመንት መዳረሻ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ሢሰራ ቆይቷል ነው ያሉት፡፡ አዳዲስ ሴክተሮችን፣ የወጪ እና ገቢ ንግድ እንዲሁም ከዚህ ቀደም ዝግ የነበሩ ሴክተሮች ለኢንቨስትመንት ክፍት ማድረግ ደግሞ ከተወሰዱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply