“3 ነጥብ 023 ቶን ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ቀርቧል” የማዕድን ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ29ኛ መደበኛ ስብሰባው የማዕድን ሚኒስቴርን የ2016 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እያዳመጠ ነው፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሃብታሙ ተገኝ (ኢ.ር) በበጀት ዓመቱ የወጪ ማዕድናት ምርትን በስፋትና በጥራት በማምረት ለዓለም ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ማሳደግ ላይ በትኩረት መሰራቱን ተናግረዋል፡፡ በኩባንያዎች 2 ነጥብ 414 ቶን እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply