385 ሚልዮን ብር በላይ አዲስ አበባ ለአማራ ክልል ወገኖች ለገሰች!!! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማራ ክልል ግንባር ለሚገኘው ለመከላከያ ሠራዊት ፣ ለአማራ ልዩ ሀይል በህ…

385 ሚልዮን ብር በላይ አዲስ አበባ ለአማራ ክልል ወገኖች ለገሰች!!! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአማራ ክልል ግንባር ለሚገኘው ለመከላከያ ሠራዊት ፣ ለአማራ ልዩ ሀይል በህልውና ዘመቻው ለተፈናቀሉ ወገኖች ደጋፍ ለማድረግ በክልሉ በከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ወሮ አዳነች አበቤ የተመራው የአዲስ አበባ ባለሃብቶች የልዑካን 385 ሚልዮን ብር በላይ ለገሰ። በአማራ ክልል ግንባር ለሚገኘው ለመከላከያ ሠራዊት እና ለሌሎች የፀጥታ አካላት እና በህልውናው ዘመቻው ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚሆን የተለያዩ ቁሳቁስና 385 ሚሊዮን ብር በልስይ ገንዘብ ድጋፍ ከኢትዮጵያ ባለሀብቶችጋር በማስተባበር ለመደገፍና ለማገዝ ከአማራ ክልል ህዝብ ጉን በመቆም የተጀመረውን የህልውና ዘመቻ ለመፋለም ዝግጁ ነን በማለት አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ የተመራው የልዑካን ቡድን ለአማራ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ዛሬ በባሕር ዳር አቫንቲ ሪዞርት አስረክበዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply