4ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

4ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ለሀገሬ ሰላም ዘብ እቆማለሁ፤ ለመከላከያ ሰራዊት ቅድሚያ እሰጣለሁ በሚል መሪ ቃል 4ኛው የማሰ ስፖርት ላይ ተሳትፈዋል።
በዚህም ወቅት ምክትል ከንቲባዋ በመዲናዋ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ባህሉ ያደረገ ማህበረሰብ ለመፍጠር የስፖርት የማዘውተሪያ ስፍራዎችን የማስፋፋት ስራ በትኩረት እንደሚሰራ ተናግረዋል፡፡
በአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን አዘጋጅነት በተካሄደው 4ኛዉ ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የከተማ ነዋሪዎች መሳተፋቸውን ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬቴሪያት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post 4ኛው ከተማ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply