4 ሺህ 493 የሳይቨር ጥቃት ሙከራዎች ማክሸፍ መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ስድስት ወራት 4 ሺህ 623 አጠቃላይ የሳይቨር ጥቃት ሙከራዎች የተደረጉ ሲኾን 4 ሺህ 493 የጥቃት ሙከራዎችን ማክሸፍ መቻሉም ተገልጿል። በዚህም በሀገሪቱ ሊደርስ የሚችልን ከ10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ኪሳራ ማዳን ተችሏል። የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ በ2016 የበጀት ዓመት አጋማሽ ተቋሙ ያከናወናቸውን ተግባራት አስመልክተው መግለጫ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply