4 ነጥብ 37 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ወደብ ላይ መድረሱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት በዕቅድ ተይዞ ወደ ሥራ ተገብቷል። ለመኸር እርሻ ጥቅም ላይ የሚውል 8 ሚሊዮን 57 ሺህ 900 ኩንታል ማዳበሪያ በፌዴራል መንግሥቱ ተገዝቶ እየተጓጓዘ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ መረጃ ያሳያል። አርሶ አደር አማኑኤል ታደገ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply