4 የኦሮሞ የጦር መኮንኖች በፋኖ ተገደሉ።

  ዛሬ ላይ ”የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት” የሚባል ተቋም የለም። ፈርሷል። ለዚህ ማሳያ በርካታ ነጥቦችን ማንሳት ይችላል። ሻለቃ አህመድ አብረሃም, ሻለቃ ግርማ ፈይሳ, ኮለኔል ሀብታሙ መገርሳ, ኮለኔል አብዲሳ አዱኛ… የተባሉት የአቢይ አህመድ ጦር አዛዥ የኦሮሞ ወታደሮች በማንነታቸው ተመርጠው፣ ፋኖ በተባለው ያማራ ነፍሰ ገዳይ ቀማኞች (murderer mafias) ዴሴ ላይ መገደላቸው ትልቁ ማሳያ ነው። አቢይ አህመድ የሚባለውን ጨቅላ ሚንስተር የተፈናጠጠችው የነ ዲያቆን ዳንኤል ኢትዮጵያ በዚህ ደረጃ ልጆቿን የምትበላ ነች። በዚህ ጉዳይ ላይ ይሄ #FinfineeTimes የጻፈው እኔ ካለኝ የውስጥ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply