4.5 ሚሊዮን የትግራይ ሕዝብ እርዳታ እንደሚያስፈልገው ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ

https://gdb.voanews.com/F0D15E6E-0B4F-4F47-999F-00AB925CD05D_cx0_cy7_cw0_w800_h450.jpg

በትግራይ ክልል በአሁኑ ጊዜ 4.5 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈለገው የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የማኅበራዊ ጉዳይ ቢ ሮ አስታውቋል።

የቢሮው ሃላፊ አቶ አብርሃ ደስታ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳስታወቁት በክልሉ ውስጥ 2.5 ሚሊዮን ሕዝብ ደግሞ ከቤት ንብረቱ ተፈናቅሏል። በረሃብ ምክኒያትም የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ብለዋል።

“ሰብዓዊ ርዳታውን ለማቀላጠፍ ሁሉንም የክልሉን መስሪያ ቤቶች በዚህ ጉዳይ ላይ እንዲሳተፉ እየተደረገ ነው” ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply