ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል  በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ውጤታማ የማኅበራዊ ሥራዎችን መሥራቱን አስታውቋል። ፓዝ ፋይንደር ኢንተርናሽናል የአብረናት እንተግብር ፕሮጄክት  በደቡብ ጎንደር ዞን ለአምስት ዓመታት ሲተገብር የቆዬውን ሥራ የማጠቃለያ ግምገማ አካሂዷል። በማጠቃለያ ዝግጅቱ  የአማራ ክልል ሴቶች ሕፃናት ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ፣ የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ ይርጋ ሲሳይ፣  የፓዝ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply