5ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባዔ በመካሄድ ላይ ነው

ዕረቡ ግንቦት 3 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የምስራቅ አፍሪካ ፋይናንስ ጉባኤ በየአመቱ የሚካሔድና በውስጡም ከ300 በላይ የፋይናንሱ ዘርፍ ባለድርሻዎች የሚሳተፉበት የእውቀት፣ የሃሳብ እንዲሁም የልምድ ልውውጥን ያካተተ መድረክ ሲሆን፤ 5ኛው ዓመታዊ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በተባበሩት መንግስታት የስብሰባ አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል።…

The post 5ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባዔ በመካሄድ ላይ ነው first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply