500 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለምሥራቅ ጎጃም ዞን አርሶ አደሮች እየተሰራጨ ነው፡፡

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ለ2016/2017 የምርት ዘመን ግማሽ ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ቀርቦ ለአርሶ አደሩ በመሰራጨት ላይ እንደሚገኝ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። ዘንድሮ ካለፈው ዓመት በተሻለ ማዳበሪያ ቀድሞ መግባቱ ወቅቱን የጠበቀ የግብርና ሥራ ለማከናወን እንደሚያስችላቸው አስተያየታቸውን የሰጡ አርሶ አደሮች ገልጸዋል። በዞኑ ግብርና መምሪያ የግብዓት አቅርቦት ቡድን መሪ ኀይለየሱስ ዳምጤ እንደተናገሩት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply