51 ኢትዮጵያዊያንን ሲያዘዋውሩ የነበሩ ሁለት ታንዛኒያዊያን ተያዙ

ዕሮብ ታህሳስ 20/2014 (አዲስ ማለዳ) የታንዛኒያ ፖሊስ 51 ኢትዮጵያዊያንን ሲያዘዋውሩ ነበር ያላቸውን ሁለት ታንዛኒያውያን መያዙን አስታወቀ፡፡ ሁለት ታንዛኒያውያን 51 ኢትዮጵያዊያንን በህገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውሩ በፖሊስ መያዛቸው ነው የተገለፀው፡፡ እንደ ሲጂቲኤን ዘገባ ከሆነ ወደ ደቡብ አፍሪካ ለማቅናት በሚል በህገ ወጥ መንገድ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply