55ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ ተጀመረ።

ባሕርዳር: መጋቢት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 55ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ ፣የኢኮኖሚ ልማት እና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ ዛሬ በሚኒስትሮች ደረጃ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።   ስብሰባው “የአፍሪካ መልሶ ማገገም እና ለውጥን በማፋጠን ኢ-ፍትሐዊነትና ተጋላጭነትን መቀነስ” በሚል መሪ ሀሳብ ነው የሚካሄደው።   በስብሰባው መክፈቻ ላይ የኮሚሽኑ አባል ሀገራት የፋይናንስ፣ እቅድ እና የኢኮኖሚ ልማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply