595 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለፀ

ዕረቡ ግንቦት 3 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን 595 ሺህ ኩንታል NPSB የአፈር ማዳበሪያ “MV JOSCO GUIZHOU” በተባለች መርከብ ዛሬ ንጋት ላይ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን አስታውቋል። ኮርፖሬሽኑ ለ2014/15 የሰብል ዘመን ከሞሮኮው የአፈር ማዳበሪያ አምራች ኩባንያ ከገዛው 7…

The post 595 ሺህ ኩንታል ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply