6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ዛሬ ህዳር 06 ቀን 2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ በዚህም…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/ZDs9x2Ric-_fqQIQOibI4dTaIfdBF5Tleqli94oVNwyu8MlGWk25HyDzV-uCNE-ujYiNGu3bMa-K-7DcWMvny5eUM7S1CzxFU-1wJyy_QjEOgpQ4Os-z641mh3NlS6b9kPZqUs6x7e3gufJ8OfLaKv4Dsbjl1TM2UjoHloklEFJDaAgBAbF2Z4FczyOa2zGenY62FGW8Cqo1Ls1EnRdMQn3eTDeahOqLLV9NGnfcM35mgM6Sv9uETHPJ3QJmXotjt3MhoJlEEW4PkjtZWDpImgtMUH7Hmo2XWGV_pBjiqSWBsU9fgghhVgF6f71aF79NfFZNCDU41Lu8O4BsVLdZXA.jpg

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2ኛ ዓመት የስራ ዘመኑ ዛሬ ህዳር 06 ቀን 2015 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በተገኙበት 4ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል፡፡

በዚህም ምክር ቤቱ የመንግስትን አቋም በማዳመጥ የድጋፍ ሞሽኑን ያፀድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልጿል፡፡

በአሁኑ ወቅት ከፓርላማ አባላት ጥያቄዎችና አስተያየቶእ እየተነሱ ይገኛሉ፡፡

በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ በቀጥታ ስርጭት መከታተል የምትችሉ መሆኑንም ለመጠቆም እንወዳለን!

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ህዳር 06 ቀን 2015 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።

ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply