62 በመቶ የክልሉ ወጣቶች በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እንደሚሳተፉ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የወጣቶች የክረምት በጎ ፈቃድ ከ5 ሚሊዮን 218 ሺህ በላይ ወጣቶችን በ13 የሥራ መስኮች ለማሰማራት ማቀዱን የአማራ ክልል ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሐምሌ መጀመሪያ ላይ ይጀመራል ተብሎም ይጠበቃል፡፡ መነሻው ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የክረምት ወራት የረፍት ጊዜያት ጋር ተያይዞ ይነሳል የክረምት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply