“640 ሺህ ፓስፖርት ግላዊ መረጃ ሰፍሮባቸው እየታተሙ ለዜጎች ደርሰዋል” የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት

አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት በቀን 2 ሺህ ይታተም የነበረው ፓስፖርት በቀን ከ10 ሺህ በላይ ግላዊ መረጃ እየሰፈረ እየተሠራ እንደኾነ ተናግረዋል። ባለፈው ስድስት ወራት 1 ነጥብ 1 ሚሊዮን ፓስፖርቶች ታትመው ወደ ሀገር ገብተዋል ያሉት ዳይሬክተሯ 640 ሺህ ፓስፖርቶች ደግሞ ግላዊ መረጃ ታትሞባቸው ተሰራጭተዋል ብለዋል። በአዲስ አበባ 230 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply