8 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለፀ

ዕረቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ስምንት ነጥብ ኹለት ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ተጓጉዞ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የግብዓት አቅርቦትና ሥርጭት ዳይሬክተር መንግሥቱ ተስፋ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንዳስታወቁት፤ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱና በተፈለገው መጠን ለአርሶ…

The post 8 ነጥብ 2 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply