“80 ሚሊዮን ኩንታል የስንዴ ምርት ተሠብሥቧል” ግብርና ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ግንቦት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በያዝነው ዓመት በመስኖ ስንዴ ልማት እስካሁን 80 ሚሊዮን ኩንታል ምርት መሠብሠቡን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ሚኒስቴርን የበጀት ዓመቱን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ገምግሟል። የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 97 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን ገልጸው እስካሁን 80 ሚሊዮን ኩንታል ምርት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply