80 በመቶ የአማራ ክልል አካባቢዎች ለወባ በሽታ ስርጭት ምቹ መሆናቸው ተገለጸ፡፡

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 10/2013 ዓ.ም (አብመድ) በአማራ ክልል ከጥቅምት 10 እስከ 27/2013 ዓ.ም የወባ መከላከል ሳምንት ይከበራል። በሳምንቱ የወባ ሥርጭትን ለመከላከል የሚያስችሉ ተግባራትን የተመለከተ ውይይት በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ 80 በመቶ የሚሆኑት የአማራ ክልል አካባቢዎች ለወባ በሽታ ስርጭት ምቹ መሆናቸው ተነስቷል። ወደ 68 በመቶ የሚሆነው የክልሉ ሕዝብም ለወባ በሽታ ተጋላጭ እንደሚሆን ተመላክቷል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply