83ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 83ኛው የአርበኞች ቀን መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የአርበኞች መታሰቢያ ሐውልት በሚገኝበት ተከብሯል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ፕሬዚዳንት ልጅ ዳንኤል ጆቴ መስፍን፣ አባት አርበኞች፣ የአርበኛ ቤተሰቦች፣ የመከላከያ ሠራዊት አባላት፣ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአበባ ጉንጉን ማስቀመጣቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply