84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ተመለሱ

84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤይሩት – ሊባኖስ ወደ ሃገራቸው በሰላም መግባታቸው ተገለጸ፡፡

ሊባኖስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤት ይፋ እንደደረገው አሁን የተመለሱት ዜጎች ከዚህ ቀደም የተመዘገቡ ናቸው፡፡

በዘጠነኛ ዙር ለመመለስ ከተመዘገቡት መካከል 84 የሚሆኑት ሰነድ አልባ መሆናቸውንም ቆንስሉ ጨምሮ አስታውቋል፡፡

 

 

 

The post 84 ሰነድ አልባ ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ተመለሱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply