875 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ ዓረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 875 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ የዛሬ ተመላሾች ሁሉም ወንዶች ናቸው፤ ከእነዚህ ውስጥም ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የኾኑ 18 ታዳጊዎች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝም የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ከሚያዚያ 4 ቀን 2016 ዓ.ም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply