አዲስ አበባ: ጥቅምት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሦስት ወራት 350 ሚሊዮን ዶላር የሚያወጣ ምርት በሀገር ውስጥ ተኪ ምርቶች መሸፈን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናግረዋል። ወደ ሀገር ውስጥ በመግባት የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሬ የሚወስዱ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት የሚያስችል የተኪ ምርቶች ስትራቴጂ ሰነድ ላይ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከሚመለከታቸው አምራች የኢንዱስትሪ ባለቤቶች እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካለት ጋር ምክከር […]
Source: Link to the Post