“967 የጤና ተቋማት በጽንፈኛው ቡድን ተዘርፈዋል” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ

ባሕር ዳር: የካቲት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱል ከሪም መንግሥቱ በክልሉ የተፈጠረው የፀጥታ መደፍረስ በክልሉ የጤና አገልግሎት ላይ ያስከተለውን ችግር አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። የክልሉን ሕዝብ ጥያቄ እናስመልሳለን በሚል ሰበብ ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላት የክልሉን ሕዝብ የጤና መሠረተ ልማት አውድመዋል፤ መድኃኒቶችን ዘርፈዋል፤ አንቡላንሶችንም ነጥቀዋል ሲሉ በመግለጫቸው አመላክተዋል። በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት አንቡላንሶች ለእናቶች፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply