You are currently viewing Ashara Inbox  ሰላም ጤና ይስጥልን አሻራ ሚዲያዎች ለደቡብ ወሎ ወግዲ ድምፅ ሁኑን እባካችሁ።  መከላከያ ንፁሃንን እየገደለ ነው። አሁን 4 ሰው ንፁሃንን ገድለዋል።   ይሄንን መረጃ…

Ashara Inbox ሰላም ጤና ይስጥልን አሻራ ሚዲያዎች ለደቡብ ወሎ ወግዲ ድምፅ ሁኑን እባካችሁ። መከላከያ ንፁሃንን እየገደለ ነው። አሁን 4 ሰው ንፁሃንን ገድለዋል። ይሄንን መረጃ…

Ashara Inbox ሰላም ጤና ይስጥልን አሻራ ሚዲያዎች ለደቡብ ወሎ ወግዲ ድምፅ ሁኑን እባካችሁ። መከላከያ ንፁሃንን እየገደለ ነው። አሁን 4 ሰው ንፁሃንን ገድለዋል። ይሄንን መረጃ ለናንተ ሳደርስ አሁን መከላከያ የፀደይ ባንክ (አብቁተ) ሰራተኛ የነበሩ ሁለት ባለሙያዎችን ገድለዋቸዋል። ያገኙትን እየገደሉ ነው ከ ወግዲ አብየጉርባ የምትባለውን አሁን ተቆጣጥረዋል እባካችሁ ድምፅ ሁኑን። ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply