የሜሲ ኢንተር ማያሚን የመቀላቀል ውጥን
የእግር ኳስ ኮከቡ ሊዮኔል ሜሲ፣ ከዩናይትድ ስቴትስ ሜጀር ሊግ እግር ኳስ ክለብ፣ ኢንተር ማያሚን ለመቀላቀል እንዳሰበ አስታወቀ፡፡ ሜሲ ይህን ያስታወቀው፣ ከፈረንሳይ ሻምፒዮኑ፣ ፓሪስ ሴንተር ዥርሜን ጋራ መለያየቱን ባስታወቀበትና በሳዑዲ አረቢያ…
የእግር ኳስ ኮከቡ ሊዮኔል ሜሲ፣ ከዩናይትድ ስቴትስ ሜጀር ሊግ እግር ኳስ ክለብ፣ ኢንተር ማያሚን ለመቀላቀል እንዳሰበ አስታወቀ፡፡ ሜሲ ይህን ያስታወቀው፣ ከፈረንሳይ ሻምፒዮኑ፣ ፓሪስ ሴንተር ዥርሜን ጋራ መለያየቱን ባስታወቀበትና በሳዑዲ አረቢያ…
በግጭት በታመሰችው ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚገኙ፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰላም አስከባሪዎች፣ በተቻለ ፍጥነት እና ጥንቃቄ በታከለበት መንገድ ለቀው መውጣት እንዳለባቸው፣ የድርጅቱ የሰላም ማስከበር ሥራዎች ምክትል ዋና ጸሐፊ ዣን ፒየር ላክሮክስ…
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። አይኤስ አይኤስ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት የተቋቋመው…
ከካናዳው ሰደድ እሳት የሚወጣው ጢስ፣ የምሥራቃዊ እና የማዕከላዊ ምዕራብ ዩናይትድ ስቴትስ ግዛቶችን እያዳረሰ ነው፡፡ በምሥራቃዊው የአትላንቲክ ውቅያኖስ ጠርዝ ላይ ያሉት የክፍላተ ግዛቷ ትምህርት ቤቶች በሙሉ፣ የደጅ ላይ እንቅስቃሴዎችን ሰርዘዋል፡፡ ነዋሪዎች፣…
Out of the 801.65 billion Birr federal government budget for the upcoming fiscal year, 50 billion Birr have been allocated to the Ministry of Defence, and 20 billion Birr have…
President of the Oromia region Shemel Abdisa announced that efforts to destroy illegal structures will continue to be stepped up in order to modernise Sheger and transform it into a…
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በነጻነት በቆሙበት ምድር ላይ ፈጽሞ ይጠፉ ዘንድ የዘር ማጽዳት ዘመቻ መንግሥታዊ መዋቅር ተዘርግቶለት ተፈጽሟል፡፡ አካባቢው ላለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት ለአማራ ሕዝብ ምድራዊ ሲኦል…
የአገዛዙ እስረኞች ጉዳይ...‼️ ሰኔ 1 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ያለ ፍትህ ለወራቶች በጎንደር ማረሚያ ቤት ታስረው ያሉ ወንድሞቻችን ከልጅነት እድሜ እስከ አዋቂ እድሚያቸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ተቀላቅለው ሲያገለግሉ…
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን፣ አገራቸው ዩናይትድ ስቴትስ፣ በሶሪያ እና በኢራቅ፥ ከእስላማዊ መንግሥት አክራሪ ቡድኑ (ISIS) ነፃ ለወጡ አካባቢዎች የሚውል፣ የ150 ሚሊዮን ዶላር ርዳታ እንድምትሰጥ፣ ዛሬ ኀሙስ አስታወቁ፡፡ ብሊንከን ይህን…
የአሜሪካ መንግሥት የዓለም አቀፍ ልማት ተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤአይዲ በኢትዮጵያ የሚያቀርበው የምግብ እርዳታ ለተረጂዎች ሳይደረስ ሌላ ጥቅም ውሏል በሚል እንዲቋረጥ መወሰኑን አስታወቀ። ሮይተርስ የዜና ወኪል የድርጅቱን ቃል አቀባይ መግለጫ ጠቅሶ እንደዘገበው፣…