የሜክሲኮው ፕሬዚዳንት አሜሪካ የስደተኞች ፖሊሲዋን በመሰረታዊነት እንድታሻሽል ጠየቁ – BBC News አማርኛ

በሺዎች የሚቆጠሩ የመካከለኛው አሜሪካ ስደተኞች ቡድን በጓቲማላ ፖሊስ እንዳይወጡ በታገዱበት በአሁኑ ወቅት የሜክሲኮው ፕሬዚዳንት አንድሬ ማኑኤል ሎፔዝ ኦብራዶር አሜሪካ የስደተኛ ፖሊሲዋ ላይ መሰረታዊ ለውጥ እንድታደርግ ጠይቀዋል።

Continue Reading የሜክሲኮው ፕሬዚዳንት አሜሪካ የስደተኞች ፖሊሲዋን በመሰረታዊነት እንድታሻሽል ጠየቁ – BBC News አማርኛ

ጆ ባይደን የትራምፕን ትዕዛዝ በመተላለፍ የኮቪድ-19 ጉዞ ገደብ እንደሚቀጥል አስታወቁ – BBC News አማርኛ

በነገው ዕለት ስልጣን የሚረከቡት የአሜሪካው ተመራጭ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ቃል አቀባይ በዩናይትድ ኪንግደም፣ በአውሮፓ ህብረትና በብራዚል የተጣለው የጉዞ ገደብ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቱ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፉት የጉዞ ገደቡ ይነሳ የሚለውን የትራምፕን…

Continue Reading ጆ ባይደን የትራምፕን ትዕዛዝ በመተላለፍ የኮቪድ-19 ጉዞ ገደብ እንደሚቀጥል አስታወቁ – BBC News አማርኛ

በኢትዮጵያ የጎሳ ፌዴራሊዝም፣ወይንስ የጎሳ አምባገነንት ?  (ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች )

በኢትዮጵያ የጎሳ ፌዴራሊዝም፣ወይንስ የጎሳ አምባገነንት ?  ደረጀ መላኩ ( የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ) [email protected] መግቢያ የኢትዮጵያ ህዝብ በኢህአዲግ ጭንብል ( ሽፋን) ለሃያ ሰባት አመታት እንደ ሰም አቅልጦ፣ እንደ ብረት ቀጥቅጦ…

Continue Reading በኢትዮጵያ የጎሳ ፌዴራሊዝም፣ወይንስ የጎሳ አምባገነንት ?  (ደረጀ መላኩ – የሰብዓዊ መብት ተሟጋች )

Quo Vadis Ethiopia? – Ethiopia Observer

Post-TPLF or Phase One? Since Abiy Ahmed’s election to a premiership, constant provocation and insubordination have been the hallmark of the TPLF’s dealings with the federal government. That these defiant…

Continue Reading Quo Vadis Ethiopia? – Ethiopia Observer

“ሴቶች በሚገባ ኃላፊነታቸውን መወጣት ከቻሉ ሰላም ያመጣሉ” – የጥያቄዎ መልስ እንግዶቻችን

“ሴት የሰላም መሰረት ነች”  ይባላል እንዲህ ከተባለ ለሀገር ምን ማድረግ ይችላሉ? ሴቶች እና እናቶች ለአንድአገር ሰላም እና መረጋጋት እንዲሁም ለሰዎች መብት መከበር ምን አስተዋፆ ማበርከት ይችላሉ? በጥያቄመልስ ዝግጅታችን እንግዶችን ጋብዘን አወያይተናል። ወይዘሮ ማሪያ ሙኒር:-  የሕግ ባለሞያ ናቸው። ሠራተኛ ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ውስጥ ሠርተዋል።ለረዥም ዓመታት ደግሞ በዳኝነት አገልግለዋል። የሕግ ባለሞያ ሴቶች ማኅበር  የቦርድ አባል እና በበጎፈቃደኝነት ለሴቶች  ነፃ የሕግ ማማከር አገልግሎት ይሰጡ ነበር። በጥብቅና ሞያ ላይም ተሰማርተው ነበር።በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራም ከሌሎች የሞያ አጋሮቻቸው ጋር በመሆን አቋቁመውት የነበረውንየቀድሞውን ጾታዊ ጥቃት ተከላካይ ማኅበር ስምና አገልግሎቱን በተወሰነ መልኩ በመቀየር የአሁኑን የሴቶችማረፊያና ልማት ማኅበር መሥርተው ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች የማረፊያና የምክር አገልግሎት ይሰጣሉ።ወ/ሮ ማሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ አለመረጋጋት በተከሰተበት ወቅት  ከሌሎች የአገር ሽማግሌዎች ጋርወደ ትግራይ ክልል አቅንተው ሰላም እንዲመጣ የተማፀኑ ሰው ናቸው። ወ/ሮ የምወድሽ በቀለ:- “ሴቶች ይችላሉ” (Women Can do it!) የተሰኘ የሲቪክ ማኅበር መስራችና ዴሬክተርናቸው። የኢትዮጵያ ሴት ደራሲያን ፕሬዚዳንት ነበሩ። አሁን የቦርድ ሰብሳቢ ናቸው። ስምንት ልቦለድ፣ግጥምና አጫጭር ታሪኮችን የያዙ መጽሐፎችን በግላቸው  ጽፈዋል። ስድስት ደግሞ ከሌሎች ጸሐፊዎችጋር በመሆን አሳትመዋል። ከዐሥር ዓመት የፖሊስ እና እርምጃው ጋዜጣ ዋና አዘጋጅና የፕሬስ ኃላፊ ነበሩ።በሴቶች መብት ላይ የተለያዩ ሥራዎችን እየሠሩ ነው። ሴቶች እና እናቶች ለአንድ አገር ሰላምን እና መረጋጋትንእንዲያመጡ መሥራት አለባቸው በሚል አቋምም የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን ያደርጋሉ። ለጥያቄ መልስ ዝግጅትን የመራችው ጽዮን ግርማ ስትሆን የውይይቱን ሙሉ ክፍል ከተያያዘው የድምፅ ፋይልያዳምጡ። ለአድማጮች ማስታወሻ ለጥያቄዎ መልስ በየሳምንት አርብ እና ቅዳሜ በሁለት ክፍል የሚቀርብ አድማጮች የሚያቀርቡትንጥያቄዎች እንግዶች የሚመልሱበት መሰናዶ ነው። ስለዚህም የአድማጮቻችንን ተሳትፎ አብዝተንእንፈልጋለን። በተላለፈው ፕሮግራም ላይ አስተያየት ካላችሁ እንዲሁም እንግዶች ሲኖሩን በጥያቄ መሳተፍከፈለጋችሁ የሚከተለውን አድራሻ ተጠቀሙ። ------------ 202-205-9942  በውስጥ መስመር 14 በተቀረፀው የድምፅ መመሪያ መሰረት መልዕክት ካስቀጣታችሁይደርሰናል። 202-251-3505 - ለዋትስአፕ ብቻ [email protected] - በኢሜል @voaamharic - በፌስቡክ ይላኩልን #VOAAMHARIC - የትዊተር  ገፃችንን በመጠቀም ጥያቄዎቻችሁን በድምፅ ወይም በጹሑፍ ላኩልን!የአሜሪካ ድምፅ!

Continue Reading “ሴቶች በሚገባ ኃላፊነታቸውን መወጣት ከቻሉ ሰላም ያመጣሉ” – የጥያቄዎ መልስ እንግዶቻችን