ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!!!!! በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ

ክፍል አንድ (PDF) ክፍል አንድ - ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና ክፍል ሁለት (PDF) ክፍል ሁለት - ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር…

Continue Readingከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!!!!! በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ

በሕወሓትና ኦነግ/ኦህዲድ መቃብር ላይ ኢትዮጵያ ታብባለች!- ሰሎሞን ንጉሡ (ከአዲስ አበባ)

በቅድሚያ ዛሬ መጋቢት 5 ቀን (2013ዓ.ም) እንደመሆኑ ለኦርቶዶክሳውያን “እንኳን ለአቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ ዝክረ በዓል አደረሳችሁ፤ ከጻዲቁ አባታችን ረድኤት በረከት ያሳትፋችሁ” ማለት እወዳለሁ፡፡ ከሌሊቱ 11፡00 ሰዓት ባልተለመደ አኳኋን ከአልጋየ ተስፈንጥሬ…

Continue Readingበሕወሓትና ኦነግ/ኦህዲድ መቃብር ላይ ኢትዮጵያ ታብባለች!- ሰሎሞን ንጉሡ (ከአዲስ አበባ)

ከሃዲው ህወሓት እና ቃል ኪዳኑን ያስመስከረው መከላከያ – አክሎግ ቢራራ (ዶር) 

“ኢትዮጵያዊያን እያሉ ኢትዮጵያን ፈጽሞ ማሸነፍ የሚታሰብ አይደለም። ያሸነፈው ይህ የድልና የጀግንነት ባለቤት የሆነ ባለ ታሪክ ታላቅ ሕዝብ ነው፤ ያሸነፈው የኢትዮጵያ እናቶች ፀሎትና እንባ ነው።” ዶር ዐብይ አሕመድ፤ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስተር…

Continue Readingከሃዲው ህወሓት እና ቃል ኪዳኑን ያስመስከረው መከላከያ – አክሎግ ቢራራ (ዶር) 

ኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አሕመድ “ስንኖር ኢትዮጵያዊ ስንሞት ኢትዮጵያ ነን” ብለው አንድነታችንን የሚያጠናክር ንግግር ሲናገሩ የኢትዮጵያኒዝምን ፍልስፍና ጥቅም በሚገባ እንደ ገለጹት ተረድተናል። READ IN PDF

Continue Readingኢትዮጵያኒዝም ፍልስፍና ጥቅም ለአሁኗና ለወደፊቷ ኢትዮጵያ – ከፕሮፌሰር ማሞ ሙጬ

ብልጽግና ወንጌል ከቤተመቅደስ እስከ ቤተመንግሥት – ዶ/ር ደረጀ ከበደ

መንግሥታት በቀንደ መለክትና በአዋጅ ሊያግዱት ሲገባ ቸል በማለታቸው በአመታት መካከል አድጎና መንድጎ፣ ብዙሃኑን አራቁቶ፣ ጥቂቶችን ሚሊኒየርነት ማማ ላይ የሰቀለ አስተምሮ ምን እንደሆን የሚገምት ሰው አለ? ታመው የሚማቅቁን ተፈውሳችሁዋል፣ የደህዩትን ባለጠጋዎች…

Continue Readingብልጽግና ወንጌል ከቤተመቅደስ እስከ ቤተመንግሥት – ዶ/ር ደረጀ ከበደ