“የመከላከያ ጥምር ኃይልና ህዝቡ አሸባሪውን ቡድን እንደ እግር እሳት እየፈጁት ነው”

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከኪሚሴ ወጣ ብሎ በሚገኝ ሥፍራ ተከማችቶ የነበረ የትህነግ ኮንቮይ ላይ ባደረሰው ጥቃት የተረፈ አለ ሊባል በማይቻልበት ሁኔታ መደምሰሱን ከማኅበራዊ አንቂዎች የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Continue Reading“የመከላከያ ጥምር ኃይልና ህዝቡ አሸባሪውን ቡድን እንደ እግር እሳት እየፈጁት ነው”

የአማራ ክልል ልዩ ኃይል መተከል ዞን ገባ

የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ወደ ቤኒሻጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ እንደገባና አቀባበል እንደተደረገለት ቡለን ወረዳ አሳውቋል። የቡለን ወረዳ በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገፁ ፥ “ለዘላቂ ሰላም የሚንቀሳቀሰው የአማራ ክልል…

Continue Readingየአማራ ክልል ልዩ ኃይል መተከል ዞን ገባ