የኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ሁኔታ
በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ያለው ውጥረት፣ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን የአካባቢው አመራሮችና ነዋሪዎች ተናግረዋል። የሱዳን ጦር አሁንም በአካባቢው እንደሚገኝ እና ቤቶችንም እንደሚያቃጥል፤ አመራሮቹና ነዋርዎቹ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው…
በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር አዋሳኝ አካባቢዎች ያለው ውጥረት፣ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን የአካባቢው አመራሮችና ነዋሪዎች ተናግረዋል። የሱዳን ጦር አሁንም በአካባቢው እንደሚገኝ እና ቤቶችንም እንደሚያቃጥል፤ አመራሮቹና ነዋርዎቹ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው…
የዩናይትድ ስቴትስ ህግ አውጭዎች በዚህ ሳምንት ወደ ዋሽንግተን ይመለሳሉ፡፡ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ያቀረቡት የ2 ትሪሊዮን ዶላር መሰረት ልማት በጀትም ቀዳሚ አጀንዳቸው እንደሚሆን ይጠበቃል፡፡ ፕሪዚዳንት ጆ ባይደን በዚህ ሳምንት ከዴሞክራትና ሪፐብሊካን…
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሰሜን ናይጄሪያ ውስጥ በሚገኙ የዓለም አቀፍ የረድዔት ድርጅቶች ሦስት ጣቢያዎች ላይ ጥቃት መድረሱን አስታወቀ። ቅዳሜ ሌሊት ዳማሳክ የምትባለው ከተማ ውስጥ ለተፈጸመው ጥቃት ሃላፊነት የወሰደ የለም። ሆኖም ከቦኮ…
ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የልማትና ግንባታ ስራዎች ምክንያት ከእርሻ ቦታቸው ያለበቂ ካሳ አልያም ያለምንም ማካካሻ መሬታቸውን ያጡ አርሶ አደሮችችና ቤተሰቦቻቸው አንዳንዶቹ በቅርቡ የተሰጣቸውን የጋራ መኖሪያ ቤት ከፍ ባለ ዋጋ እየሸጡት መሆኑን…
PHOTO Credit – TRT ዋዜማ ራዲዮ- የኮቪድ 19 ክትባት የፀጥታ ችግር ካለባቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች በቀር በሁሉም ክልሎች እና ወረዳዎች መዳረሱን የጤና ሚኒስትር ገለፀ ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ዶ/ር ሙሉቀን ዮሀንስ ለዋዜማ…
በሶማሌ ክልል የእስረኞችን አያያዝ በተመለከተ የተወሰነ መሻሻል የታየባቸው ቦታዎች ቢኖሩም፤ አሁንም ብዙ ማሻሻያዎች የሚስፈልጋቸው ጉዳዮችና ቦታዎች መኖራቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ መጋቢት 13 ቀን 2013 ዓ.ም. በጅግጅጋ…
የቀብር ስነ ስርአታቸው ዛሬ ይፈፀማል የኮሪያ ዘማቾች ማህበርን ላለፉት 10 ዓመታት በፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የቆዩትና በቃኘው ሻለቃ ጦር ወደ ኮሪያ በመዝመት አርበኛ ወታደር ኮሎኔን መለሰ ተሰማ ከዚህም ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ማህበሩ…
"ጉዳይኦን" ከስድስት ወራት በፊት ስራ የጀመረ ስራ ፈላጊና ቀጣሪዎችን አገናኝ አውታር(መተግበሪያ) ነው። ከ15ሺ በላይ ኢትዮጵያዊያን ስራ ለመቀጠር እና ለመቅጠር እየተጠቀሙበት ስለመሆኑ ፈጣሪዎቹ የሚናገሩለት መተግበሪያ በስልክ ላይ የሚጫን ነጻ አገልግሎት ነው።…
ኬንያ የደዳብና ካኩማ ስደተኞች መጠለያዎችን በሁለት ሣምንታት ለመዝጋት ስላሳለፈችው ውሳኔ ዛሬ መግለጫ ያወጣው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደት ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር /ዩኤንኤችሲአር/ የኬንያ መንግሥት የሚወስዳቸው እርምጃዎች የስደተኞቹን መብትና ክብር በጠበቀ ሁኔታ…