ምክር ቤቱ ባይደን ለተመድ ያጩትን አምባሳደር አጸደቀ
የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛው ምክር ቤት በተባበሩት መንግስታት የዩናይትድ ስቴትስ ቋሚ ልዑክ እንዲሆኑ የታጩትን የነባሯን ዲፕሎማት ሊንዳ ቶማስ ግሪን ፊልድን ሹመት አጽቋል፡፡ በቪኦኤ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ከፍተኛ ዘጋቢ የሆነችው ሲንዲ ሴይን፣…
የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛው ምክር ቤት በተባበሩት መንግስታት የዩናይትድ ስቴትስ ቋሚ ልዑክ እንዲሆኑ የታጩትን የነባሯን ዲፕሎማት ሊንዳ ቶማስ ግሪን ፊልድን ሹመት አጽቋል፡፡ በቪኦኤ የዲፕሎማሲ ጉዳዮች ከፍተኛ ዘጋቢ የሆነችው ሲንዲ ሴይን፣…
የብሔር እና የፖለቲካ አመለካከት ልዩነት በሰብዓዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ተፅዕኖ ሊፈጥር እንደማይገባ በትግራይና መተከል ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ እያሰባሰበ የሚገኘው አንጋፋ አርቲስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ጥሪ አቅርቧል። በአርቲስቱ የሚመራው ዓለም…
በዛሬው እለት ኤርትራውያን ዓለም አቀፍ ተቃውሞ በሚል በተጠራው ሰልፍ እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ በትግራይ የሚደረገው ጦርነት ይቁም የኤርትራ ወታደሮች ከኢትዮጵያ የኢትዮጵያም ወታደሮች…
ጋና በዓለም ጤና ድርጅት አማካኝነት የተላከውን የመጀመሪያውን ዙር የኮቪድ-19 ክትባት ተቀበለች፡፡ ጋና የክትባት መድሃኒቶች የተቀበለችው አነስተኛና መካከለኛ ገቢ ላላቸው የዓለም አገሮች የክትባት መድሃኒት ለማጋራት በተቋቋመው ዓለም አቀፍ መርሃግብር መሰረት ነው።…
ኢትዮጵያ ውስጥ ልዩ ፍላጎት ያላቸውን ልጆች እንደየፍላጎታቸው የሚያስተምሩ አካታች ትምህርት ቤቶች በስፋት ባለመኖራቸው ልዩ እንክብካቤ የሚያስፈልጋቸው ህፃናት ተገቢውን ድጋፍ እንደማያገኙ ባለሙያዎች ይናገራሉ። በማህበረሰቡ ዘንድ ባለው የግንዝቤ እጥረትና የአቅም ማነስም ህፃናቱንና…
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በትግራይ ክልል ውስጥ ሊመጣ የሚገባውን ፖለቲካዊ ለውጥ በማቀንቀን፣ ደረሱ የሚላቸውን በደሎች በማሰማት ይታወቃል -የማነ ንጉስ። ቅዳሜ አመሻሹን በማህበራዊ መገናኛዎች በኩል የተሰራጩ መረጃዎች ወጣቱ የለውጥ አራማጅ በደቡብ ምስራቅ…
የሲዳማ ህዝብ አሁን አለ ካለበት የፍትሃዊነት፥ የመልካም አስተዳደር እና ብልሹ አሰራር ለማውጣት በምርጯው እንደሚሳተፍ የሲዳማ አንድነት ፓርቲ አስታወቀ። በክልሉ የህዝብ እና የመንግስት ሃብት ብዝበዛ ዝና ከጎሰኝነት የፀዳ ፖለቲካ ስርዓት ለመዘርጋት…
በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የምረቃ ሥነ ሥርዓታቸውን አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ በመመለስ ላይ የነበሩ የአዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አዲመስኖ በምትባል አካባቢ በደረሰ የደፈጣ ጥቃት የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተማሪዎች ተናገሩ፡፡ በጥቃቱ ሥድስት ተመራቂ…
በሕብረተሰብ ጤና እና ደህንነት ላይ የተደቀኑ መልከ-ብዙ ሰሞንኛ ፈተናዎችን እና የመገናኛ ብዙሃንን ሚና የሚፈትሽ ውይይት ነው።
በዩናትድ ስቴትስ ውስጥ በኮቪድ 19 ህይወታቸው ያጡ ሰዎች ቁጥር 500ሺ መድረሱን ምክንያት በማድረግ ፕሬዚዳንት ባይደን በተገኙበት ዋይት ሀውስ ውስጥ ትናንት ምሽት የመታሰቢያ ሥነ ሥርዐት ተደርጓል፡፡ ፕሬዚዳንት ባይደን በወረርሽኙ የሚወዷቸውን ሰዎች…