“የመከላከያ ጥምር ኃይልና ህዝቡ አሸባሪውን ቡድን እንደ እግር እሳት እየፈጁት ነው”

የኢትዮጵያ አየር ኃይል ከኪሚሴ ወጣ ብሎ በሚገኝ ሥፍራ ተከማችቶ የነበረ የትህነግ ኮንቮይ ላይ ባደረሰው ጥቃት የተረፈ አለ ሊባል በማይቻልበት ሁኔታ መደምሰሱን ከማኅበራዊ አንቂዎች የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

Continue Reading“የመከላከያ ጥምር ኃይልና ህዝቡ አሸባሪውን ቡድን እንደ እግር እሳት እየፈጁት ነው”

ደሴ በወገን እጅ – መከላከያ እየገፋ ነው!

ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረ አሸባሪው የህወሃት ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል በወሎ ዩኒቨርሲቲ ፎቶ ለመነሳት ገብቶ የነበረ የጥፋት ቡድኑ ፎቶ ናፋቂም ባለበት አፋጣኝ እርምጃ በመውሰድ እስከወዲያኛው ተሸኝቷል የደሴ ከተማና አካባቢዋን…

Continue Readingደሴ በወገን እጅ – መከላከያ እየገፋ ነው!

የመቀሌ አየር ድብደባዎች ዒላማቸውን የመቱ ናቸው

የመከላከያ ሠራዊት ያካሄዳቸው የአየር ድብደባዎች ዒላማ ያደረጉት የህወሓት የጦር መሣሪያ ማምረቻ እና የጦር ትጥቅ ጥገና ጣቢያዎች ላይ ብቻ እንደሆነና ኢላማቸውን የመቱ መሆናቸው ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገጽ ባወጣው…

Continue Readingየመቀሌ አየር ድብደባዎች ዒላማቸውን የመቱ ናቸው

እያፈገፈገ ያለውን ሽፍታ የሚመራው ፃድቃን ጦርነቱ “በቀናት፣ ግፋ ቢል በሳምንታት ይጠናቀቃል” አለ

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ አማጺ ሃይል መሪ የሆነው ጻድቃን ገብረትንሳይ ጦርነቱ እንደማይራዘም አመለከተ። አዲስ ተጀመረ የተባለውን ጦርነት “የቀናት ጉዳይ ነው፣ ግፋ ቢል በሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል” ሲል የተናገረው…

Continue Readingእያፈገፈገ ያለውን ሽፍታ የሚመራው ፃድቃን ጦርነቱ “በቀናት፣ ግፋ ቢል በሳምንታት ይጠናቀቃል” አለ

ከልጅ እጅ ጠብቀው፥ ከሚያገኙት ቀንሰው ለወገን ጦር ድጋፍ የቸሩ እናት

ወ/ሮ ውዴ በለጠ ይባላሉ። ነዋሪነታቸው ጎንደር ከተማ ቀበሌ 17 ነው። ሀገሬ በችግር ውስጥ ሆና እኔ በድሎት አልኖርም በማለት ልጆቻቸው ለቀለብ ብለው ከሚሰጧቸው ጥቂት ገንዘብ እየቆጠቡ ለሰራዊት አባላት በግላቸው ስንቅ አዘጋጅተው…

Continue Readingከልጅ እጅ ጠብቀው፥ ከሚያገኙት ቀንሰው ለወገን ጦር ድጋፍ የቸሩ እናት

ባለፉት 100 ዓመታት ያልተገነባ ሠራዊት ለመገንባት እየሠራን ነው – ጠ/ሚ/ር ዐቢይ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተዋል። በማይጠብሪ ግንባር ከሠራዊቱ ጋር በዓልን ለማክበር የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ…

Continue Readingባለፉት 100 ዓመታት ያልተገነባ ሠራዊት ለመገንባት እየሠራን ነው – ጠ/ሚ/ር ዐቢይ

የአንድ ዓመት ደመወዙን ለመከላከያ ሰራዊት የለገሰው ዶክተር

በሚሰራበት የአዋሳ ከተማ አዳሬ ጠቅላላ ሆስፒታል ዶክተር ኤልያስ ጉልማ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስትና የልብ ምርመራና ህክምና ባለሙያ ሆኖ ከማገልገሉ ባለፈ በደቡብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል በተደራቢነት ያገለግላል፡፡ ሃገርን በማትተካው እናት የሚመስላት…

Continue Readingየአንድ ዓመት ደመወዙን ለመከላከያ ሰራዊት የለገሰው ዶክተር

ከብርሸለቆ ውትድርና ማሰልጠኛ ተመርቀው ለግዳጅ የተዘጋጁት ባልና ሚስት

በትዳር ዓለም ለአንድ ዓመት ያህል የቆዩት ሮዛ አህመድ እና ኤሊያስ አባሜጫ የኢትዮጵያ ነገር አይሆንላቸውም። ጣፋጭ ጊዜያቸውን በቤታቸው ቁጭ ብለው ሲያሳልፉ የነበሩት ጥንዶቹ የእናት ሀገርን የሕልውና ጥሪ ሲሰሙ ልባቸው ለዘመቻ መነሳሳቱን…

Continue Readingከብርሸለቆ ውትድርና ማሰልጠኛ ተመርቀው ለግዳጅ የተዘጋጁት ባልና ሚስት

“ኢትዮጵያ ጀግና ከመውለድ፤ ፀሀይም በምስራቅ ከመውጣት ቦዝነው አያውቁም” ጠ/ሚ/ር ዐቢይ

ኢትዮጵያ ጀግና ከመውለድ ፀሀይም በምስራቅ ከመውጣት ቦዝነው አያውቁም ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በዛሬው እለት በኢፌዴሪ  መከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል…

Continue Reading“ኢትዮጵያ ጀግና ከመውለድ፤ ፀሀይም በምስራቅ ከመውጣት ቦዝነው አያውቁም” ጠ/ሚ/ር ዐቢይ