“ዛሬ መጻሕፍት የሚያነቡ ህፃናት ነገ አይሰርቁም” ጠ/ሚ/ር ዐቢይ

“ዛሬ መጻሕፍት የሚያነቡ ህፃናት ነገ አይሰርቁም፤ በሙስና እና በሌብነት ቀንበር ስር አይወድቁም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። “መጻሕፍት የህይወት ዘመን ጓደኛ ናቸው” እንዳሉት ከተሽከርካሪ ነፃ (car free) መንገድ…

Continue Reading“ዛሬ መጻሕፍት የሚያነቡ ህፃናት ነገ አይሰርቁም” ጠ/ሚ/ር ዐቢይ