አወዛጋቢው የአቡነ ጴጥሮስ የጉዞ ሰነድ

የአሜሪካንን ዜግነት ለመውሰድ ቀኝ እጅን ወደ ላይ ቀስሮ መማል ግድ ነው። እከሌ ከገሌ ሳይባል “ቀደም ሲል የነበረኝን ዜግነት እክዳለሁ” በማለት የሚከናወነው ምህላ “እግዚአብሔር ይርዳኝ” በሚል ማሳረጊያ ይቋጫል። “ቀደም ሲል የነበረኝን…

Continue Readingአወዛጋቢው የአቡነ ጴጥሮስ የጉዞ ሰነድ