“ከምርጫ 97 በኋላ የወያኔን ሴራ የሚያስፈፅሙ የክልሉ ተወላጆች 100ሺ ጠመንጃ እንዳከፋፈለ እናውቃለን”

የኢትዮጵያ ህዝብ በጉያው ተሸሽገው የአሸባሪውን ሀገር የማፈረስ ሴራ እያስፈፀሙ ያሉ የወያኔ ተላላኪዎችን መንጥሮ ማውጣት እንደሚገባው የዲሞክራሲ ተሟጋቹ አቶ ነዓምን ዘለቀ አስታወቁ። የአርበኞች ግንቦት ሰባት መስራችና የዲሞክራሲ ተመጓቹ አቶ ነዓምን ዘለቀ…

Continue Reading“ከምርጫ 97 በኋላ የወያኔን ሴራ የሚያስፈፅሙ የክልሉ ተወላጆች 100ሺ ጠመንጃ እንዳከፋፈለ እናውቃለን”

“ወያኔ የመርገም ውጤት ነው” አቶ ሽመልስ

ይህ ኃይል አስተሳሰቡም ተግባሩም ሠይጣናዊ ነው፤ የሠይጣን ቁራጭ ነው ወያኔ ይዋሻል፤ የውሸት አባት ደግሞ ሠይጣን ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ድጋሚ ወያኔን የበላይነት ቢቀበል እግዚአብሔር አይቀበለውም ኢትዮጵያዊ ውስጥ ወያኔን የሚወጋው ሰው…

Continue Reading“ወያኔ የመርገም ውጤት ነው” አቶ ሽመልስ

“ኢትዮጵያ በየዘመኑ ጀግና የምታፈራ የጀግኖች ሀገር ናት” ጀግናው ጀነራል ተስፋዬ ሀብተማርያም

ኢትዮጰያ በተለያዩ ጊዜያት ከውሰጥም ከውጪም በሚነሱ ጠላቶች ፈተና ቢገጥማትም በድል የምትሻገርና በየዘመኑ ጀግና የምታፈራ የጀግኖች ሀገር መሆኗን የኅብረተሰባዊት ኢትዮጵያ ወደር የሌለው ጀግንነት ሜዳይ ተሸላሚ ብርጋዴል ጀነራል ተስፋዬ ሀብተማርያም ተናገሩ። ጀግንነት…

Continue Reading“ኢትዮጵያ በየዘመኑ ጀግና የምታፈራ የጀግኖች ሀገር ናት” ጀግናው ጀነራል ተስፋዬ ሀብተማርያም