“ከደሙ ንጹህ ነኝ” ሲነቃ – “የሽግግሩ አመራርና አሻጋሪ” ሲዶለት – ድራማው እንደ ወረደ

ማስታወሻ እንደ መጠቆሚያ – የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር (ትህነግ) በሚል ስያሜ ራሱን ጠርቶ ተመሥርቶ፣ በዚሁ ስም ከበረሃ ተነስቶ አገር የመራበትና የፈጸማቸው ተግባራት በሙሉ የቅርብ፣ በዚህ ትውልድ ላይ የተፈጸመ ነው።…

Continue Reading“ከደሙ ንጹህ ነኝ” ሲነቃ – “የሽግግሩ አመራርና አሻጋሪ” ሲዶለት – ድራማው እንደ ወረደ

መንግሥት ለመገልበጥ በኤፍሬም ይስሐቅ መሪነት የተሳተፉ ክስ እንዲመሰረትባቸው ተጠየቀ

በፕሮፌሰር ኤፍሬም ይሳቅ ሰብሳቢነት በተመራውና በአሸባሪነት የተፈረጀውን ሕወሃት ለመደገፍ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የተሳተፉ ግለሰቦች በአሜሪካ ክገር ምርመራ ተካሂዶ ክስ እንዲመሰረትባቸው ተጠይቋል። ህወሃትን ለመደገፍና በህዝብ የተመረጠን መንግስት ከስልጣን ለማውረድ በተጠራው ስብሰባ…

Continue Readingመንግሥት ለመገልበጥ በኤፍሬም ይስሐቅ መሪነት የተሳተፉ ክስ እንዲመሰረትባቸው ተጠየቀ