በእንግሊዝ ሮያል ሚሊታሪ አካዳሚ የወርቅ ጎራዴ ተሸላሚው ም/መቶ አለቃ ለገሰ

ምክትል መቶ አለቃ ለገሰ መብራት ፥ ለአንድ ዓመት ከስምንት ወር ትምህርታቸውን በመከታተል አመርቂ ውጤት ማምጣታቸውን ከመከላከያ ሰራዊት ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል፡፡ በሮያል ሚሊታሪ አካዳሚ…

Continue Readingበእንግሊዝ ሮያል ሚሊታሪ አካዳሚ የወርቅ ጎራዴ ተሸላሚው ም/መቶ አለቃ ለገሰ