የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማናገር ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳዩን አስመልክቶ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኝና ጉዳዩም በበጎ መልኩ እልባት እንደሚያገኝ ያለውን ዕምነት ገልጻል። የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንበላከው ደብዳቤ እ.ኤ.አ. ከመስከረም 30…

Continue Readingየኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማናገር ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማናገር ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳዩን አስመልክቶ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማናገር ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀየኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳዩን አስመልክቶ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማግኘት ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኝና ጉዳዩም በበጎ መልኩ እልባት እንደሚያገኝ…

Continue Readingየኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን ለማናገር ጥረት እያደረገ መሆኑን አስታወቀ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጉዳዩን አስመልክቶ የኤርትራ የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣንን…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በሚያደርጋቸው በረራዎች ላይ እገዳ እንደተጣለበት አረጋገጠ 

በቤርሳቤህ ገብረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሁለት ወር በኋላ ወደ ኤርትራ በሚያደርጋቸው በረራዎች ላይ እገዳ እንደተጣለበት የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” አረጋገጡ። አየር መንገዱ የእገዳ ውሳኔውን…

Continue Readingየኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ኤርትራ በሚያደርጋቸው በረራዎች ላይ እገዳ እንደተጣለበት አረጋገጠ 

የኤርትራ መንግሥት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሥመራ የሚያደርገው በረራዎች ከመስከረም አጋማሽ በኋላ እንዲቋረጡ ወሰነ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ውንጀላውን እንደማይቀበል እና የስም ማጥፋት እንደሆነ ገልጿል። ሐምሌ 17 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በኤርትራ የትራንስፖርት እና ኮሚዩኒኬሽን ሚኒስቴር የሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዛሬ በታተመው በመንግሥታዊው “ሓዳስ ኤርትራ” ጋዜጣ…

Continue Readingየኤርትራ መንግሥት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሥመራ የሚያደርገው በረራዎች ከመስከረም አጋማሽ በኋላ እንዲቋረጡ ወሰነ

ኢትዮጵያ እና ስፔን በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከስፔን የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ ዲያጎ ማርቲኔዝ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ታዬ ከሚኒስትር ዴኤታው…

Continue Readingኢትዮጵያ እና ስፔን በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መከሩ።

”ማኅበረሰብን በወጣትነት ጊዜ ማገልገል መታደል ነው” ድንበር ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች

ደብረ ታቦር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የክረምት በጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ አስጀምሯል፡፡ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶቹ ያላቸውን አቅም፣ ዕውቀት…

Continue Reading”ማኅበረሰብን በወጣትነት ጊዜ ማገልገል መታደል ነው” ድንበር ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች

“በ2016/2017 ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት በዘር ለመሸፈን እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016/2017 የምርት ዘመን 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር ማሳ በዘር በመሸፈን 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ሕዝብ ግንኙነት…

Continue Reading“በ2016/2017 ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት በዘር ለመሸፈን እየተሠራ ነው” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት “ተደራራቢ ወንጀሎችን በመፈጸም” የተጠረጠሩ አባሉን ያለመከሰስ መብት አነሳ   

በሙሉጌታ በላይ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት፤ የሁልባረግ ዳሎቻ ምርጫ ክልል ተወካይ የሆኑት የአቶ መዚድ ራህመቶን ያለመከሰስ መብት አነሳ። የምክር ቤቱ አባል “ተደራራቢ ወንጀሎችን በመፈጸም” የተጠረጠሩ በመሆናቸው የህግ ከለላቸው እንደተነሳ…

Continue Readingየማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት “ተደራራቢ ወንጀሎችን በመፈጸም” የተጠረጠሩ አባሉን ያለመከሰስ መብት አነሳ   

አመታዊው የሃዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን ክልሉ አስታወቀ፡፡

ሃምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም የሚከበረው የሃዋሳ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል ያለምንም ጸጥታ ችግር እንዲከበር ሰፊ ዝግጅት ማድረጉን ነው ከተማው ያስታወቀው፡፡ የሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ…

Continue Readingአመታዊው የሃዋሳ ቅዱስ ገብርኤል በአል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን ክልሉ አስታወቀ፡፡